የሁሉም ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከሰኔ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሀምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በሰኔ ወር ሲሸጥ በነበረው ዋጋ የሚቀጥል ይሆናል ============================= አዲስ አበባ 23/10/2015ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሁሉም ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከሰኔ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሀምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በሰኔ ወር ሲሸጥ በነበረው ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን አስታወቋል፡፡