በህገወጥመንገድ ሲንቀሳቀስ ተገኝቶ ከተያዘውየነዳጅ ምርት ሽያጭ ከ11 ሚሊዮንብር በላይ ለመንግስ
በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተገኝቶ ከተያዘው የነዳጅ ምርት ሽያጭ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ለመንግስት ገቢ ተደርጓል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ።
በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተገኝቶ ከተያዘው የነዳጅ ምርት ሽያጭ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ለመንግስት ገቢ ተደርጓል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ።
አዲስ አበባ 14/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ የተመረው ልዑክ ቡድን በአዲስ አበባ የተለያዩ ገብያዎችንና የሌማት ትሩፋቶችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል።
በአማራ ክልል የንግድ ፍቃድ እድሳት መስጫ ቀናት ተራዘመ ======================== አዲስ አበባ 14/8/16 (ንቀትሚ) በአማራ ክልል የንግድ ፍቃድ እድሳት አገልግሎት መስጫ ቀናት በድጋሚ ለሦስት ወራት ተራዝሟል፡፡ በክልሉ በጋጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያ
በድሬዳዋ በአምራች ኢንዱስትሪዎች የተመረቱ የፍጆታ ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ረገድ ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበባቸው ነው ================= አዲስ አበባ13/08/2016(ንቀትሚ) በድሬዳዋ በአምራች ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ የተመረቱ የፍጆታ ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ረገ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፍሰሀ ይታገሱ በድሬደዋ የሚገኝውን የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን ጎበኙ። ================= አዲስ አበባ13/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ የድሬደዋን የሲሚንቶ ፋብሪካ እንቅስቃሴ ጎብ
የሰንበት ገበያ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ሚናው ጉልህ መሆኑ ተጠቆመ ። ================= አዲስ አበባ 07/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የሰንበት ገበያ ሂ
ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላት የንግድ ግንኙነት ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ስትራቴጅካዊ የሆነ እና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚያዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና ማህበራዊ ግንኙት አላት፡፡ ሀገራት በኢኮኖሚው መስክ የሚኖራቸው ግንኙነትና ትብብር የሚሳለጥበት ዋንኛ
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ባለፋት ዘጠኝ ወራት ለ19 ሺህ 834 የምርትና አገልግሎቶች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡ ======================= አዲስ አበባ 28/07/2016ዓ.ም(ንቀትሚ) የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2016 በጀ