Apr 2024

በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተገኝቶ ከተያዘው የነዳጅ ምርት ሽያጭ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ለመንግስት ገቢ ተደርጓል

በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተገኝቶ ከተያዘው የነዳጅ ምርት ሽያጭ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ለመንግስት ገቢ ተደርጓል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ።

አዲስ አበባ 14/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ የተመረው ልዑክ ቡድን በአዲስ አበባ የተለያዩ ገብያዎችንና የሌማት ትሩፋቶችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል።

አዲስ አበባ 14/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ የተመረው ልዑክ ቡድን በአዲስ አበባ የተለያዩ ገብያዎችንና የሌማት ትሩፋቶችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል።

በአማራ ክልል የንግድ ፍቃድ እድሳት መስጫ ቀናት ተራዘመ

በአማራ ክልል የንግድ ፍቃድ እድሳት መስጫ ቀናት ተራዘመ ======================== አዲስ አበባ 14/8/16 (ንቀትሚ) በአማራ ክልል የንግድ ፍቃድ እድሳት አገልግሎት መስጫ ቀናት በድጋሚ ለሦስት ወራት ተራዝሟል፡፡ በክልሉ በጋጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያት የንግድ ፍቃድ እድሳት በተወሰነው የጊ

በድሬዳዋ በአምራች ኢንዱስትሪዎች የተመረቱ የፍጆታ ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ረገድ ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበባቸው ነው

በድሬዳዋ በአምራች ኢንዱስትሪዎች የተመረቱ የፍጆታ ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ረገድ ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበባቸው ነው ================= አዲስ አበባ13/08/2016(ንቀትሚ) በድሬዳዋ በአምራች ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ የተመረቱ የፍጆታ ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ረገድ ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበባቸው መሆኑ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፍሰሀ ይታገሱ በድሬደዋ የሚገኝውን የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን ጎበኙ።

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፍሰሀ ይታገሱ በድሬደዋ የሚገኝውን የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን ጎበኙ። ================= አዲስ አበባ13/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ የድሬደዋን የሲሚንቶ ፋብሪካ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል።

የሰንበት ገበያ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ሚናው ጉልህ መሆኑ ተጠቆመ ።

የሰንበት ገበያ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ሚናው ጉልህ መሆኑ ተጠቆመ ። ================= አዲስ አበባ 07/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የሰንበት ገበያ ሂደትን ተዘዋውረው የመስክ ምልከታ አድርገ

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላት የንግድ ግንኙነት

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላት የንግድ ግንኙነት ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ስትራቴጅካዊ የሆነ እና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚያዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና ማህበራዊ ግንኙት አላት፡፡ ሀገራት በኢኮኖሚው መስክ የሚኖራቸው ግንኙነትና ትብብር የሚሳለጥበት ዋንኛ መንግድ ንግድ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከጎረቤት

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ባለፋት ዘጠኝ ወራት ለ19 ሺህ 834 የምርትና አገልግሎቶች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት ሰጥቷል፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ባለፋት ዘጠኝ ወራት ለ19 ሺህ 834 የምርትና አገልግሎቶች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡ ======================= አዲስ አበባ 28/07/2016ዓ.ም(ንቀትሚ) የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት በዘጠኝ ወራት ለ19 ሺህ 834

አስመጪዎች ምርቶችን ወደ ሀገር ውስጥ ከማስገባታቸው በፊት ምን ቅድመ ሁኔታዎችን ሊገነዘቡ ይገባል?

አስመጪዎች ምርቶችን ወደ ሀገር ውስጥ ከማስገባታቸው በፊት ምን ቅድመ ሁኔታዎችን ሊገነዘቡ ይገባል? ================= አዲስ አበባ 29/07/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶችን ጥራት ያረጋግጣል፣ ከጥራት ደረጃ በታች ሆነው ለተገኙት ምር

Mar 2024

በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ተፍኪ ከተማ ላይ የተገነቡ የ10 አቅመ ደካማ ቤቶች ግንባታ ተጠናቀቀ።

በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ተፍኪ ከተማ ላይ የተገነቡ የ10 አቅመ ደካማ ቤቶች ግንባታ ተጠናቀቀ። =================== አዲስ አበባ 18/07/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከመደበኛ ስራው ጎን ለጎን ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በዘንድ

ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ላለው ኢኮኖሚያዊ እድገት የንግድ ዘርፉ አዎንታዊ ሚና አበርክቷል

ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ላለው ኢኮኖሚያዊ እድገት የንግድ ዘርፉ አዎንታዊ ሚና አበርክቷል ================= አዲስ አበባ 14/07/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ኢትዮጵያ ላስመዘገበቻቻው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እድገቶች የንግድ ዘርፉ የበኩሉን አዎንታዊ ሚና አበርክቷል ሲሉ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወከዮ

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገው ዝግጅት ተስፋ ሰጭ ውጤት እየታየበት ነው :- አቶ ካሳሁን ጎፌ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገው ዝግጅት ተስፋ ሰጭ ውጤት እየታየበት ነው :- አቶ ካሳሁን ጎፌ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ===================== አዲስ አበባ 14/07/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የንግድ ግንኙነቷን ለማስፋፋት እና ተገማች የሆነ

2016 በጀት ዓመት ስምንት ወራት ቦሎቄ ምርት 4,581.2 ቶን ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡን የሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

2016 በጀት ዓመት ስምንት ወራት ቦሎቄ ምርት 4,581.2 ቶን ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡን የሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ==================== አዲስ አበባ 12/07/2016 ዓ.ም(ንቀትሚ) የሲዳማ ንግድና ገበያ ቢሮ ኤክስፖረት ምርቶች ላይ ሕጋዊ ግብይት ሥርዓት ለማስፈን ትኩረት

ለኮሜሳ አባል ሀገራት የተስማሚነት ምዘና አገልገሎት ሰጪ ተቋማት ስልጠና ተሰጠ::

ለኮሜሳ አባል ሀገራት የተስማሚነት ምዘና አገልገሎት ሰጪ ተቋማት ስልጠና ተሰጠ:: =================== አዲስ አበባ 09/07/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ/COMESA/ አባል ሀገራት ለሚገኙ የተስማሚነት ምዘና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በምርት ሰርተፍኬሽን፣ በአሰራር ስርዓ

ሁሉንም ተቋማዊ አገልግሎቶች በኦን ላይን ለመስጠት የሚያስችል የሲስተም ማልማት ስራ እየተሰራ ነው፡፡

ሁሉንም ተቋማዊ አገልግሎቶች በኦን ላይን ለመስጠት የሚያስችል የሲስተም ማልማት ስራ እየተሰራ ነው፡፡ ============= አዲስ አበባ 07/07/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በንግድ ፈቃድና ምዝገባ አገልግሎት የጀመረውን የዲጂታል አገልግሎት በማስፋት ሁሉንም ተቋማዊ አገልግሎቶች ዲጂታል

ጉድለት በተገኘባቸው 12 ነዳጅ አምጪ ቦቴዎች ላይ አስተዳዳራዊ እርምጃ ተወሰደ

ጉድለት በተገኘባቸው 12 ነዳጅ አምጪ ቦቴዎች ላይ አስተዳዳራዊ እርምጃ ተወሰደ =========================== አዲስ አበባ 6/07/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የህብረተሰቡ ጤናና፣ደህንነት ለማስጠበቅ ብሎም ሸማቹ ማህበረሰብ ላወጣው ወጪ ተመጣጣኝ ክብደት ያገኘ መሆኑን ለማረጋገጥ የተለያዩ የታሸጉ ምርቶችን

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በዋና ዋና ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፎች አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አደረገ

አዲስ አበባ 04/07/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በተመዘገቡ ዋና ዋና ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ዕቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡

የንግድ ትስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ከኢራኑ አባሳደር አቶ ሳመድ አሊ ላኪዛድ ጋር ተወያዩ።

የንግድ ትስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ከኢራኑ አባሳደር አቶ ሳመድ አሊ ላኪዛድ ጋር ተወያዩ። ======================== አዲስ አበባ 04/07/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) የንግድ ትስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ በኢትዮጵያ የኢ

ሸማቹን እና ነጋዴውን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስርዓት ለማስፈን እየተሰራ ነው:- አቶ ገብረመስቀል ጫላ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር

ሸማቹን እና ነጋዴውን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስርዓት ለማስፈን እየተሰራ ነው:- አቶ ገብረመስቀል ጫላ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ================== አዲስ አበባ 04/07/2016(የንቀትሚ) የሸማቹን እና የነጋዴውን ፍትሀዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ዘመናዊ የንግድ ስርዓት ለማስፈን እየተሰራ ነ

ከ20ሺህ ኩንታል በላይ የእህል ምርት በህገ-ወጥ መንገድ አከማችተው የተገኙ ህገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃዎች ተወሰደባቸው

ከ20ሺህ ኩንታል በላይ የእህል ምርት በህገ-ወጥ መንገድ አከማችተው የተገኙ ህገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃዎች ተወሰደባቸው ==================== አዲስ አበባ 28/06/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የምግብ ምርቶች በሚደብቁ ወይም በሚያ

ብሄራዊ የኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር ግብረ-ኃይል የጀመረውን ፀረ- ኮንትሮባንድ ኦፕሬሽን አጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ።

ብሄራዊ የኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር ግብረ-ኃይል የጀመረውን ፀረ- ኮንትሮባንድ ኦፕሬሽን አጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ። ========================= አዲስ አበባ 29/06/2016 ዓ.ም (የንቀትሚ) ብሄራዊ የኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር ግብረ-ኃይል በሱማሌ ክልል በጅጅጋ ከተማ

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ፍትሀዊ የሆነ እኩል የውድድር ሜዳ ይፈጥራል

አዲስ አበባ 27/06/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) ኢትዮጵያ እየተሳተፈችበት ያለው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና/AfCFTA/ ድርድር ተጠናቆ ተግባራዊ ሲደረግ ለሀገራችን የንግድ ማህበረሰብ እና ኢንዱስትሪዎች ፍትሀዊ የሆነ እኩል የውድድር ሜዳ ይፈጥራል፡፡ በፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ መነሻነት የተመሰረተው አህጉራ

”የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ተአማኒነት ግብረ ሃይል”ተቋቋመ።

”የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ተአማኒነት ግብረ ሃይል”ተቋቋመ። ===================== አዲስ አበባ 21/06/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) ”የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ተአማኒነት ግብረ ሃይል” የሰነድ መዋዕለ ንዋዮችን የአክሲዮን፣ የቦንድ እና ሌሎች ገንዘባዊ ዋጋ ያላቸውን ሰነዶች የግብይት ስርዓት ህጋዊነት

Feb 2024

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ከዩናይትድ ኪንግደም የንግድ ፖሊሲ ሚኒስትር ዴኤታ ግሪጎሪ ዊሊያም ጋር ተነጋገሩ።

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ከዩናይትድ ኪንግደም የንግድ ፖሊሲ ሚኒስትር ዴኤታ ግሪጎሪ ዊሊያም ጋር ተነጋገሩ። ======================= አዲስ አበባ 20/06/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) ከ13ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን አቶ ገብረመስቀል

የሀገራዊ የሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበር የቦርድ አባላት ምርጫ እና ለሸማች ማህበራት አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተካሄደ።

የሀገራዊ የሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበር የቦርድ አባላት ምርጫ እና ለሸማች ማህበራት አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተካሄደ። ==================== አዲስ አበባ 19/06/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ከሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ የሸማች ማህበራት አመራሮች በሸማቾች መብት ጥበቃ እና የሸማ

13ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባኤ በተባበሩት አረብ ኤመሬቶች /በአቡዳቢ/ በመካሄድ ላይ ይገኛል::

13ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባኤ በተባበሩት አረብ ኤመሬቶች /በአቡዳቢ/ በመካሄድ ላይ ይገኛል:: =================== አዲስ አበባ 18/06/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ኢትዮጵያ ከፌብሩዋሪ 26-29 በሚካሄደው የዓለም ንግድ ድርጅት 13ኛው የሚኒስትሮች ጉባኤ በተባበሩት አረብ ኤመሬቶች በአቡ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አካዳሚ የ 3ኛ ዙር ሰልጣኖቹን አስመረቀ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አካዳሚ የ 3ኛ ዙር ሰልጣኖቹን አስመረቀ =================== አዲስ አበባ 14/06/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አካዳሚ በቡና ቅምሻ እና ደረጃ በ 3ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 20 ሰልጣኞች ዛሬ አስመርቋል፡፡ ምርት ገበያው ምርቶችን ከማገበያየትና ደረጃ ከማውጣት

የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነት ትግበራ ማፋጠን ላይ ያተኮረ ስልጠና እየተሰጠ ነው

የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነት ትግበራ ማፋጠን ላይ ያተኮረ ስልጠና እየተሰጠ ነው ================== አዲስ አበባ 12/06/2016 (ንቀትሚ)የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነት ትግበራን ማፋጠን እና የአፍሪካ የንግድ እና የኢኮኖሚ ትስስርን ማሳደግ በሚል መሪ ሃሳብ ለአምባሳደሮች እና ለዲፕሎማቶ

የህንዱ ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ በሚችልባቸው ጉዳዮች ላይ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር ውይይት አካሄደ

የህንዱ ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ በሚችልባቸው ጉዳዮች ላይ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር ውይይት አካሄደ ====================== አዲስ አበባ 12/06/2016 (ንቀትሚ) Groboco Foodworks private Limited የተሰኘው የህንድ ኩባንያ በኢትዮጵያ ንግድና ኢንቨስትመን

ከ930 በላይ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ማዕከላት ተዘርግተዋል።

ከ930 በላይ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ማዕከላት ተዘርግተዋል። ======================= አዲስ አበባ 05/06/ 2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ከ 930 በላይ የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች የተዘረጉ ሲሆን እነዚህ ገብያዎች ለህገ-ወጦች እና ደላላዎች አንዳይጋለጡ ክት

በጥራት ፖሊሲ ትግበራ ላይ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡

በጥራት ፖሊሲ ትግበራ ላይ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡ ==================== አዲስ አበባ 05/06/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስሰር ሚኒስቴር የጥራት መሠረተ ልማት ዘርፍ በብሪትሽ ስታንዳርድ ኢንስቲትዩት ድጋፍ በጥራት ፖሊሲ ትግበራ ላይ አውደ ጥናት እያካሄደ ይገኛል፡፡

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡ ==================== አዲስ አበባ 28/05/2016(ንቀትሚ) ከ”እዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሃሳብ እንደ ሀገር በተዘጋጀው የውይይት ሰነድ ላይ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራ

ለኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ ስኬት አገልጋይና ስልጡን ስቪል ሰርቪስ መገንባት ይገባል።

ለኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ ስኬት አገልጋይና ስልጡን ስቪል ሰርቪስ መገንባት ይገባል። ===================== አዲስ አበባ 29/05/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በኢትዮጵያ እየተካሄደ የሚገኘውን ሀገራዊ ለውጥ መሸከም የሚችል ገለልተኛና አካታች ሲቪል ሰርቪስ መገንባት ወሳኝ ነው ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር

Jan 2024

የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ

የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ ======================= አዲስ አበባ 21/05/2016 (ንቀትሚ) የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋትና የሥራ አጥነትን ለመቀነስ በቅንጅት መሥራት እንደሚጠበቅ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስገነዘበ፡፡

ባለፉት 6 ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ 1.5 ሚሊዮን በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች ተሠጥተዋል፡፡

ባለፉት 6 ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ 1.5 ሚሊዮን በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች ተሠጥተዋል፡፡ ===================== አዲስ አበባ 18/05/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ባለፉት ስድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ 1ሚሊዮን 545 ሺህ 514 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች(በኦን ላይን እ

አዲስ አበባ 16/05/2016ዓ.ም (ንቀትሚ)

አዲስ አበባ 16/05/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ========================== የኢትዮጵያን በጀት አመት የሚጠቀሙ ንግዶች የንግድ ፍቃድ እድሳት ጊዜ ማብቃትን ተከትሎ የሚከፈለውን የብር ቅጣት መጠን ያውቃሉ? 👍 1. ከ ጥር 1 እስከ ጥር 30 ብር 2,500.00 2. ከ የካቲት 1 እስከ የካቲት

ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ብር ከህገ ወጥ ንግድ ቅጣት ለመንግስት ገቢ ተደረገ

ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ብር ከህገ ወጥ ንግድ ቅጣት ለመንግስት ገቢ ተደረገ ================== አዲስ አበባ 14/05/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ከንግድ ጋር በተያያዘ ከተከናወኑ ህገ ወጥ ተግባራት ቅጣት ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ከደረጃ በታች የሆኑ ከ 630 ሜትሪክ ቶን በላይ ገቢ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገደ ፡፡

ከደረጃ በታች የሆኑ ከ 630 ሜትሪክ ቶን በላይ ገቢ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገደ ፡፡ ============================== አዲስ አበባ 15/05/ 2016 ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በ2016 በጀት ዓመት መጀመ

ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ከ9 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝ::

ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ከ9 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝ:: ====================== አዲስ አበባ 13/05/ 2016 (ንቀትሚ) በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት 130 ሺህ 237 የቁም እንስሳትን ወደ ውጪ ገበያ በመላክ 9 ነጥብ 276 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የበጀት ዓመቱን 6 ወራት እቅድ አፈፃጸም ገመገሙ፡፡

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የበጀት ዓመቱን 6 ወራት እቅድ አፈፃጸም ገመገሙ፡፡ ==================== አዲስ አበባ 08/05/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት በሀገር ውስጥ ንግድ፣ በወጪ ንግድ እና በጥራት መሰረተ ልማት በተሰሩ ስራዎች በርካታ

የጥራት መሠረተ ልማት ማረጋገጫ ዘርፋ አመራሮች የተጠሪ ተቋማትን የ2016 በጀት አመት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ አከናውነዋል፡፡

የጥራት መሠረተ ልማት ማረጋገጫ ዘርፋ አመራሮች የተጠሪ ተቋማትን የ2016 በጀት አመት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ አከናውነዋል፡፡ =================== አዲስ አበባ 07/05/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በግምገማው የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዮት፣ የኢትዮጵያ ስነልክ ኢንስቲትዮት፣ የኢትዮ

በአፍሪካ በትምህርት ላይ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ ለምርታማ ትውልድ ግንባታ ወሳኝ ነው፦ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን

በአፍሪካ በትምህርት ላይ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ ለምርታማ ትውልድ ግንባታ ወሳኝ ነው፦ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ================= አዲስ አበባ 07/05/2016(ንቀትሚ) በአፍሪካ በትምህርት ዘርፍ ላይ መዋዕለ ንዋይን ማፍሰስ ለምርታማ ትውልድ ግንባታ ትልቅ ሚና እንዳለው የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መን

ኤሌክትሮኒክስ የነዳጅ ግብይት ስርዓት የነዳጅ ብክነትንና ህገ-ወጥ ግብይትን አስቀርቷል፡፡

ኤሌክትሮኒክስ የነዳጅ ግብይት ስርዓት የነዳጅ ብክነትንና ህገ-ወጥ ግብይትን አስቀርቷል፡፡ =============================== አዲስ አበባ 30/04/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ኤሌክትሮኒክስ የነዳጅ ግብይት ስርዓት በመተግበሩ በከተማው የነበረውን ህገ-ወጥ ግብይትና የነዳጅ ብክነት ማስቀረቱን የድሬዳዋ ከ

የንግድ ፍቃድ እድሳት ለ10 ቀናት ተራዘመ፡፡

አዲስ አበባ 1/05/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድ ፍቃድ እድሳት ቀናት ለቀጣይ 10 ቀናት መራዘሙን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሲስተም መቆራረጥን መነሻ በማድረግ  ለሚቀጥሉት አስር ቀናት  የንግድ ስራ ፍቃድ እድሳት ያለ ቅጣት አገልግሎቱ እንዲሰጥ መወሰኑ

በዓሉን ምክንያት በማድረግ በቁም እንስሳት ግብይቱ የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ አለመኖሩን ነጋዴዎችና ገዥዎች ገለጹ፡

በዓሉን ምክንያት በማድረግ በቁም እንስሳት ግብይቱ የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ አለመኖሩን ነጋዴዎችና ገዥዎች ገለጹ፡፡ ========================= አዲስ አበባ 25/04/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በቄራ የቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል የተሻለ አቅርቦትና በመኖሩ የተረጋጋ ግብይት እየተከናወነ እንደሚገኝ በቄራ የ

የገና እና የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የአቅርቦት እና የዋጋ ንረት እንዳያጋጥም ዝግጅት ተደርጓል፡፡

የገና እና የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የአቅርቦት እና የዋጋ ንረት እንዳያጋጥም ዝግጅት ተደርጓል፡፡ ==================== አዲስ አበባ 25/04/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የገና እና የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ከክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች

አዲሱ የንግድ ህግ ለ25 ዓመት እንዲያገለግል ሆኖ የተዘጋጀ ነው፡፡

አዲስ አበባ 22/04/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በ1952 ዓ.ም የወጣው የኢትዮጵያ የንግድ ህግ ለ60 ዓመታት ካገለገለ በኋላ ነበር አዲሱ የንግድ ህግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 የተተካው፡፡ ለዚህም ደግሞ የኢንቨስትመንት ፍሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣት፣አካባቢያዊና አለም አቀፋዊ የንግድ ትስስር እየጎለበተ መም