ብሔራዊ የነዳጅ ሪፎርም እስቲሪንግ ኮሚቴ ባለፉት አስር ወራት የነበረውን የነዳጅ አፈጻጸም በመገምገም የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
===================
አዲስ አበባ 30/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ብሔራዊ ኮሚቴው በንግድና ቀጣናዊ ትስሰር ሚኒስትሩ አቶ ገብረመስቀል ጫላ ሰብሳቢነትና በዶ/ር ዓለሙ ስሜ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ም/ሰብሳብነት ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር ፣የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን፣ የኢት/የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአባልነት ይገኙበታል።