የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያን ይግዙ ልዩ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር ጎበኙ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያን ይግዙ ልዩ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር ጎበኙ፡ አዲስ አበባ ነሀሴ 22/12/2016 ዓ.ም(ንቀትሚ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ መስፍን ጣሰው በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የኢትዮጵያን ይግዙ ልዩ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር ጎብኝተዋል፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚው የንግድ ሳምንቱ አካል በሆነውና ጥራት ላይ ትኩረቱን ባደረገው የፓናል ውይይት ላይ ፓናሊስትም ስለነበሩ ተቋማቸው ጥራትን መሰረት አድርጎ የሚሰጠውን አገልግሎት ተሞክሮ ለተሳታፊዎች አቅርበዋል፡፡

Share this Post