በትርታ 97.6 FM ቅዳሜ ግንቦት 24/2016 ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 2፡30

ምን? ከማን? በነገው ሳምንታዊ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት የምርቶች ጥራት አወሳሰንና ደረጃ አወጣጥ ሥርዓትን እና ዘመናዊ የምርት ክምችት አስተዳደርን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ የመጋዘን እና የጥራት ኦፕሬሽን መምሪያ ዋና ኦፊሰር ከሆኑት አቶ ሀብታሙ መኮንን ጋር የተደረገ ቆይታን ይከታተሉ፡፡

Share this Post